በእነ እስክንድር ነጋ ጉዳይ የካናዳ ፓርላማ ውይይት ማድረጉ ተሰማ

የካናዳ ፓርላማ የሰብአዊ መብት ኮሚቴ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ፣ በተለይም በእነ እስክንድር ነጋ የእስር ሁኔታ ላይ ምስክርነት መስማቱን ምንጮች ለሃበሻ ገለጹ። በዚህ ውይይት ወቅት የፓርላማ አባላቱ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ አንዳሳሰባቸውም ተገልጿል። በአሜሪካን እና ካናዳ ነዋሪ የሆኑ የባልደራስ ደጋፊዎች እና የህግ ባለሙያው ዶክተር ፍጹም አቻምየለህ ለፓርላማ አባላቱ እነ እስክንድር ነጋ ስለሚገኙበት … Continue reading በእነ እስክንድር ነጋ ጉዳይ የካናዳ ፓርላማ ውይይት ማድረጉ ተሰማ